120468 contract law/ non binding agreement

አ ንድ ሥራን ለመስራት የመተባበርና የመተጋገዝ ስምምነት ማድረግ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ስምምነት ነው ከሚባል በስተቀር አስገዳጅነት ያለው በሕግ ፊት ግዴታን የሚፈጥር ውል አለ ለማለት የሚያስችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1678፤1731፤1771

Download Cassation Decision