127484 criminal law/ criminal procedure/ appeal/ remand

በ ይግባኝ ፍ/ቤቶች አንድ ማስረጃ እንዲቀርብ በማድረግ ውሳኔ ለመስጠት የሚችሉ ቢሆንም የሚሰጠው ውሳኔ የግራ ቀኙን ተከራካሪዎች የይግባኝ መብት የሚያጣብብ ሆኖ ሲገኝ የቀረበው ማስረጃ ተገቢ በሆነ ምክንያት ድጋሚ እንዲጣራ እና ውሳኔ እንዲሰጥ ጉዳዩን ወደ ስር ፍ/ቤት ለመመለስ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 143 እና 195/2/ለ//2/

Download Cassation Decision