133667 investment law/ jurisdiction

በ ሁለት የህግ ሰውነት በተሰጣቸው አካላት መካከል የኢንቨስትመንት መሬት ያላግባብ ተይዞብኛል በሚል የሚነሳ ክርክርን በተመለከተ ክርክር ባስነሳው መሬት ላይ ግራ ቀኙ ያወጡት የኢንቨስትመንት ፈቃድ የፌዴራል ከሆነ ጉዳያቸው ሊታይ የሚችለው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሲሆን፣ ፈቃድ ያገኙት ግን በክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ ከሆነ በክልል ፍርድ ቤቶች የሚታይ ስለመሆኑ፤ እንዲሁም ከሁለቱ አንዱ ወገን የፌዴራል ተመዝጋቢ ከሆነ ደግሞ ጉዳዩ ሊታይ የሚገባው በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 5/6 መሠረት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ የፌደራል ኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 769/2004 ፣የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 138/2000

Download Cassation Decision