135197 property law/ registration of immovable property/ mortgage

የ ማይንቀሳቀስ ንብረት መያዥያ በማናቸዉም አይነት ሰነድ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ከተጻፈበት ቀን አንስቶ የማይንቀሳቀሰዉ ንብረት በሚገኝበት ሀገር ባለዉ በማይንቀሳቀስ ርስት መዝገብ ካልተፃፈ በቀር ማንኛውንም አይነት ውጤት የማያስገኝ ስለመሆኑና ዕዳው እንዲከፈል በተወሰነበት ጊዜ ሳይከፈል የቀረ እንደሆነ ገንዘብ ጠያቂው የመያዣ መብት ያገኘበትን የማይንቀሳቀስ ንብረት ይወስዳል የሚል ስምምነት ሁሉ ተቀባይነት የማይኖረዉ ስለመሆኑ፡- ፍ/ሕ/ቁ 3052 እና 3060

Download Cassation Decision