24435 commercial law/ check/ personal relationship/ period of limitation/ background transaction

ከቼክ ጋር በተያያዘ “የግል ግንኙነት” በሚል የተቀመጠው ሀረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ አውጭው ክስ ለማቅረብ የሚችለው ቼኩ ከተፃፈበት ቀን አንስቶ እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ስለመሆኑ በቼክ በተከሰሰና ሰነዱን ይዞ በመጣው ሰው መካከል ያለን “የግል ግንኙነት” በመቃወሚያነት ለማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ ቼክ የሚሰጥበት ምክንያት በሰጪውና በተቀባዩ የሚወሰን እንጂ በህጉ የተዘረዘረ ባለመሆኑ ቼኩን የፃፈው ሰው ቼኩን የሰጠሁት ለዋስትናነት ነው በሚል ቼኩን ይዞ በመጣው ሰው ላይ “የግል ግንኙነትን” መሠረት በማድረግ የሚያቀርበው መቃወሚያ ቼክ በዋስትና ሊሰጥ የማይችል ነው በሚል ውድቅ ሊደረግበት የማይገባ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision