57179 intellectual property law/ trade mark/ procedure of trade mark registration

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት የንግድ ምልክት እና የንግድ ስምን አስመልክቶ ፈቃድ በሚሰጥበት ወቅት የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማያዛባና ያልተገባ የንግድ ውድድር እንዳይከሰት ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ መሆን ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 329/95 አንቀጽ 10/1/, /2//ሀ/, እና /ሐ/ አዋጅ ቁ. 501/98 አዋጅ ቁ. 320/95 አንቀጽ 6/1/

Download Cassation Decision