57446 criminal law/ intentional homicide/ legitimate defense

በግድያ ወንጀል የተከሰሰ ሰው የወንጀል ቁጥር 540 ወይም 541ን መሰረት በማድረግ ጥፋተኛ አድርጐ ለመወሰን የወንጀል ድርጊቱ አፈፃፀምን እንዲሁም መነሻ ሁኔታዎች በአግባቡ መመልከት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 78 ”ን” ተፈፃሚ ለማድረግ ሊሟሉ ስለሚገባቸው መስፈርቶች ህጋዊ መከላከልን በማለፍ የተፈፀመ የነፍስ ግድያ በወንጀል ህግ ቁጥር 541 የሚያስጠይቅ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 78, 540, 541

Download Cassation Decision