60469 contract law/ hiring of intellectual work/ termination of contract/ liability of parties

የእውቀት ሥራ /ግልጋሎት/ ውልን አሰሪ የሆነ ወገን በተናጠል ለማቋረጥ የሚችለው ባለሙያው ሥራውን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ ለአሰሪው ከማስረከቡ በፊት ስለመሆኑና ባለሙያው ሥራውን አስመልክቶ በኃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው የሙያውን ደንቦች በመጣስ ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2637/2/, 2636/2/ና/1/

Download Cassation Decision