63727 criminal law/ attempt/ homicide/ grave willful injury

አንድ የወንጀል ድርጊት በእርግጥም ተጀምሯል /ተፈጽሟል/ ለማለት የሚቻለው የተደረገው ተግባር በማያጠራጥር ሁኔታና በቀጥታ ወንጀሉን ለመፈፀም ወደታሰበለት ግብ ለማድረስ የተደረገ መሆኑን ለማረጋገጥ ሲቻል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 27/1/ 540 555/ሀ//ለ/

Download Cassation Decision