67376 agency/ unauthorized agency/ period of limitation

ወካይ የሆነ ወገን በተወካይ አማካኝነት የተደረገን ህገ ወጥ ውል እንዲፈርስ በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአሥር አመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)(2),2198,1810,1808(1),1845

Download Cassation Decision