67947 criminal law/ drawing of check without cover

“የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት” በሚል በወንጀል ህጉ ውስጥ የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት ለማቋቋም ቼኩ ለክፍያ ባንክ በቀረበበት ጊዜ በቂ ስንቅ የሌለው መሆኑን /ያለመኖሩ ማረጋገጥ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 693/1/

Download Cassation Decision