69677 tax law/ income tax/ rental income/ witholding tax/ execution of judgment

ህንፃን (ቤትን) በኪራይ ይዞ የሚገለገል ወገን ለአከራዩ ከሚከፍለው የኪራይ ዋጋ ላይ በህግ የተመለከተውንና ለመንግስት ገቢ ሊሆን የሚገባውን ግብር ተቀናሽ ለማድረግ ስለመቻሉና ይህንን ለማድረግም የግዴታ የፍ/ቤት ውሣኔ የማያስፈልገው ስለመሆኑ በፍርድ የኪራይ ዋጋን ለአከራይ እንዲከፍል የተወሰነበት ተከራይ ለመንግስት የሚከፈልና ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ እንዲያስቀር የተጣለበትን ግዴታ መወጣት ያለበት በመሆኑ ሙሉውን የኪራይ ዋጋ ለአከራዩ እንዲያስረክብ በአፈፃፀም ሊገደድ ስላለመቻሉ አዋጅ ቁ.286/94 አንቀፅ 91, 101, 53(1) ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀፅ 24, 2(ሸ)

Download Cassation Decision