73258 labor law dispute/ public pension/ severance payment

ከአምስት አመት በላይ ያገለገለ ሰራተኛ የጡረታ መዋጮው ተመላሽ የተደረገለት መሆኑ የጡረታ አበል ተጠቃሚ እንደሆነ ተቆጥሮ የስራ ስንብት የሚያስከለክለው ስላለመሆኑ በአሰሪና ሰራተኛ ህጉ የጡረታ ”አበል” በሚል የተመለከተው ሀረግ የጡረታ መዋጮ ተመላሽንም የሚጨመር ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ.345/95 አንቀፅ 2(13),(14) አዋጅ ቁ.494/98 አንቀፅ 2(1)(ሸ)

Download Cassation Decision