77238 Extra contractual liability/ administrative law/ construction permit/ negligence/ damage/ compensation

የፌዴራልና የክልል ከተማ አስተዳዳር አካላት የግንባታ ፈቃድ ከመስጠታቸው በፊት የቴሌኮሚኒኬሽን ወይም የኤሌክትሪክ ሀይል አውታር ስለመኖሩ እንዲሁም ፈቃድ ጠያቂው አካልም ግንባታን ከማካሄዱ በፊት በቴሌኮሚኒኬሽንና በኤሌክትሪክ ሀይል አውታር ላይ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን በቅድሚያ የማረጋገጥ ግዴታ ያለባቸው ስለመሆኑና በዚህም የተነሳ በቸልተኝነት ግንባታ በማከናወን ጉዳት ያደረሰ ወገን በኃላፊነት የሚጠየቅ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.464/97 አንቀጽ 3(3) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2027(1),2035(1),2028(1),2091 አዋጅ ቁ.49/89 አንቀጽ 23(1)

Download Cassation Decision