administrative review

  • administrative law

    power of Privatization agency

    power of court

    administrative review

     

     

    በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲም ሆነ በኤጀንሲው ስራ አመራር ቦርድ ቀርቦ ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ እንደገና ለማየት ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ

    የአዋጅ ቁ.11ዐ/87 አንቀፅ 4(1) እና 5(3)

    ...

  • የከተማ ይዞታን የማስተዳደር ስልጣን በህግ አግባብ የተሰጠው አካል ስልጣንና ኃላፊነቱን በህግ አግባብ አልተወጣም የሚል ክርክር ያለው ወገን ጉዳዩን ለፍ/ቤት የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ
    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 37፣ 40(3)(4)፣79(1) እና 78(4)

    ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ

    የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በኤጀንሲው የሚታይ ጉዳይ አይደለም በሚል አረጋግጦ የመለሰው ጉዳይ በስልጣኑ ላይ ሌላ ክርክር እስካልቀረበበት ድረሰ ፍ/ቤቶች ተቀብለው ማስተናገድ

    ...
  • ግዜው ያለፈበት የይግባኝ አቤቱታን ማስፈቀጃ በመቀበል ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በበላይ ፍ/ቤት በተካሄደ ክርክር የማስፈቀጃ አቤቱታው ተቀባይነት ማግኘቱ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ ወሣኔ የተሰጠ እንደሆነ የስር ፍ/ቤት በዋናው ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ፍርድ ተፈፃሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 325,326,349

    ...