41388 contract law /immovable property/ mortgage

ስልጣን ያለው የአስተደደር አካል የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነቱን አውቆለት የባለሀብትነት የምስክር ወረቀት ከሰጠው ሰው ጋር የተደረገ የንብረቱ የመያዣ ውል የተሰጠው የምስክር ወረቀት የተሰረዘ ቢሆን እንኳን መያዣ ተቀባዩ በቅንልቦና አለመሆኑ ካልተረጋገጠ በስተቀር የፀና ሆኖ የሚቀጥል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision