87338 labor dispute/ duration of contract of employment/ benefits of worker

አንድ ሠራተኛ የቅጥሩ ውል አይነት ቋሚም ይሁን ግዜያዊ ለሠራተኛ በህጉ በተፈቀዱ ጥቅሞች የመጠቀምና ህጉ የሰጣቸውን ከለላዎች የማግኘት መብት ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 162 የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 42(2)

Download Cassation Decision