60685 labor dispute/ private international law/ jurisdiction/ federal matter

ከሥራ ክርክር ጋር በተገናኘ አሰሪና ሠራተኛው ያደረጉት የሥራ ቅጥር ውልን አስመልክቶ ክርክር ቢነሳ ጉዳዩን የሚገዛው ከኢትዮጵያ ሌላ /ውጭ/ የሆነ አገር ህግ መሆኑንና የሥራ ቦታውም ቢሆን ከኢትዮጵያ ውጪ እንዲሆን የተስማሙ እንደሆነ ጉዳዩ በአጠቃላይ የአለም አቀፍ የግለሰብ ህግ (private international law) ጥያቄን የሚያስነሳ በመሆኑ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን ያለው ፍ/ቤት የትኛው ነው?፣ በየትኛው አገር ህግ መሰረት?፣ የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ስልጣን ያለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 11/2/

Download Cassation Decision