59851 tax law / Value Added tax (VAT)/ registration for VAT

አንድ ግብር ከፋይ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት ተመዘገበ የሚባለው በባለሥልጣኑ ከተመዘገበበት ዕለት ወይም ምዝገባው እንደሚፀና ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ስለመሆኑ የተጨማሪ እሴት ታክስ ግብር ተመዝጋቢ የሆነ ሰው ከተመዘገበበት ዕለት ጀምሮ ለሚያደርገው ግብይት የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ለተጠቃሚው ወዲያውኑ ያልሰጠ መሆኑ በወንጀል የሚያስጠይቀው ስለመሆኑ እውቅና ያልተሰጠው የሽያጭ መመዝገቢያ መጠቀም በወንጀል የሚያስጠይቅ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision