55228 extra contractual liability/ strict liability/ driver/ car owner/ subrogation

ባለሞተር ተሽከርካሪ ከሚያደርሰው ጉዳት ጋር በተያያዘ የመጨረሻው ኃላፊነት (ultimate liability) የሚወድቀው መኪናው ሲሽከረከር የነበረው ባለቤቱ በቀጠረው ሹፌር እንኳን ቢሆን በወቅቱ በመኪናው ሲገለገል የነበረው ሰው ላይ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2082/1/, 208/1/, 2083/1/

Download Cassation Decision