59261 administrative law/ advocate licensing/ appeal procedure/

የጥብቅና ፈቃድ ክልከላ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የሚቀርብ አቤቱታ ለሚመለከተው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በይግባኝ ቀርቦ ታይቶ የሚወሰን እንጂ በቀጥታ ክልከላ እንዲወገድ በሚል ለፍ/ቤት አቤቱታ የሚቀርብበት ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 199/92 አንቀጽ 29/1/

Download Cassation Decision