60025 public pension/ pension increment

በጡረታ የተገለለ ሰው በሌላ ሥራ ላይ በተቀጠረበት ጊዜ መንግስት ለጡረተኞች ያደረገውን የጡረታ ጭማሪ መሰረት በማድረግ አሰሪው የደመወዝ ጭማሪ እንዲያደርግለት የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ

Download Cassation Decision