67146 administrative law/ advocate licensing/ advocates code of conduct

ጠበቃ የሆነ ሰው ደንበኛውን ወክሎ ለፍ/ቤት የሚያቀርበው አቤቱታ እውነት ስለመሆኑ በቅድሚያ የማረጋገጥ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ ማንኛውም ጠበቃ የህግ ሙያውን በሚያከናውንበት ጊዜ ሁሉ ለደንበኛው፣ ለሌሎች የህግ ባለሙያዎች፣ ለተከራካሪ ወገኖች፣ ለፍርድ ቤት፣ ለሙያው ብሎም በአጠቃላይ ለህብረተሰቡ ኃላፊነቱን በቅንነት፣ በታማኝነት እና በእውነተኛነት የመወጣት ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ

Download Cassation Decision