92302 labor dispute/ termination of contract of employment/ payments due/ period of limitation

በአሰሪና ሰራተኛ መካከል ያለ የሥራ ግንኙነት በተቋረጠ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ የክፍያ ጥያቄ ያለበት አካል መብቱን ካልጠየቀ በይርጋ የሚታገድ መሆኑን፣ በተጨማሪነት ስድስት ወር ከሞላው(ካለፈው) በኃላ የሁለቱ የስራ ግንኙነት ቢቀጥል እንኳን አስቀድሞ የታገደውን የስንብት ክፍያ ጥያቄን ከአዋጁ ድንጋጌ ይዘት አኳያ የይርጋ ጊዜን ሊያቋርጥ የሚችል ስላለመሆኑ፣ አዋጅ 377 አንቀፅ 162(3)፣162(4)

Download Cassation Decision