104923 Criminal law Criminal procedure Fraudulent misrepresentation Constituent elements of a crime Sufficient and convincing evidence

Criminal law

Criminal procedure

Fraudulent misrepresentation

Constituent elements of a crime

Sufficient and convincing evidence

New criminal code art. 23(4), 32, 40, 57, 692(1)

Criminal procedure code art. 141, 142, 149

በወንጀለኛ ህግ አንቀፅ 692(1) መሰረት የማታለል ተግባር ተፈፅሟል ለማለት መሟላት ስላለባቸው ሁኔታዎች

አንድ ሰው ለወንጀል ድርጊት ኃላፊ ተብሎ ቅጣት ሊወሰንበት የሚገባው ወንጀሉ መሰራቱ ወይም መፈፀሙና ተሰራ ወይም ተፈፀመ የተባለው ወንጀል  ደግሞ በተከሳሹ መፈፀሙ በበቂና በአሳማኝ ሁኔታ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ

የወንጀል ህግ አንቀፅ 23(4)፣32፣40፣57 እና 58(1)

የወ/መ/ሥ/ሥ/ቁ/. 141፣142 እና 149

 

104923