96943 Civil procedure Intervention by third party Interest of third party in the dispute

Civil procedure

Intervention by third party

Interest of third party in the dispute

አንድ ተከራካሪ ወገን ሌላ ተከራካሪ ግለሰብ ወደ ክርክር እንዲገባ በህጉ አግባብ መጠየቁ ተገቢ ቢሆንም ጉዳዩ መታየት ያለበት ከግለሰቡ መብት አንፃር ብቻ ሳይሆን ከፍትሐ ብሔር ሥነ- ሥርዓት ህጉ ዓላማና ግብ አንፃር ጭምር ስለመሆኑ፣

96943