142752 labor dispute/ period of limitation/ waiver of right/ power of court

ማንኛውም ወገን የይርጋው ጊዜ ካለፈ በኋላ የይርጋ ጊዜን እንደመቃወሚያ አድርጎ ለማንሳት ያለውን መብት ሊተው የሚችል ስለመሆኑ፣ ዳኞች በገዛ ስልጣናቸው የይርጋውንም ደንብ መከላከያ ለመጥቀስ የማይችሉ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 165/5/፤ የፍ/ሕ/ቁ. 1856/2/

Download Cassation Decision