123984 commercial law/ check/ loan/ evidence law

ቼክ የብድር ዉልን ተክቶ ብድር መኖሩን ለማስረዳት አግባብነት ያለዉ ሰነድ ነዉ ለማለት የሚያስችል የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ በብድር የተሰጠዉ ገንዘብ 500 /አምስት መቶ/ የኢትዮጵያ ብር በላይ ሲሆን የብድሩ ዉል በጽሑፍ ወይም በፍ/ቤት በተደረገ የእምነት ቃል ወይም መሐላ ካልሆነ በቀር ለማስረዳት የማይቻል ሥለመሆኑ ንግድ ሕጉ ቁጥር 827 /ሀ/ እና 854 የፍ/ብ/ሕ/ቁ.2472(1)

Download Cassation Decision