32788 period of limitation/ labor dispute Labor dispute Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 6 አሠሪ የሠራተኛን መብት በጽሁፍ ያወቀ መሆኑ ሠራተኛው በሚያቀርበው አቤቱታ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነውን የይርጋ ገደብ የሚያቋርጥ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 164(3) Cassation Decision no. 32788