28025 contract law/ rent /rent for indefinite period of time

ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የኪራይ ውል ለተከራዩ በሚሰጥ ማስታወቂያ በማናቸውም ጊዜ ሊቋረጥ የሚችል ስለመሆኑ እና የኪራይ ውሉን ለማቋረጥ/ለማፍረስ ለተከራዩ ማስታወቂያ /ማስጠንቀቂያ/ መስጠት አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2966/1/

Cassation Decision no. 28025