29653 civil procedure/ execution of judgment/ judgment creditor

ዋናው ክርክር ገብቶ ተከራክሮ ውሣኔ ያላገኘ ተከራካሪ ወገን በአፈፃፀም ጊዜ ውሣኔ እንዲፈፀምለት ጥያቄ የሚያቀርብበት የህግ መሠረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418

Cassation Decision no. 29653