37799 commercial law/ contract of carriage/ transitor

የዕቃ አስተላላፊ አካል እንደ አጓዥ ሆኖ የሚቆጠረው ከወደብ የተረከበውን ዕቃ በራሱ ማጓጓዣ ካጓጓዘ ብቻ ስለመሆኑ ደንብ ቁ.37/9ዐ አንቀጽ 2(1) 3(6) (7) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2251 የንግድ ህግ .ቁ. 683(3)

Download Cassation Decision