ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717