104943 civil procedure/ execution of judgment

አንድ ለፍርድ ማስፈጸሚያ በሐራጅ ይሸጥ የተባለን ንብረት በባለሙያው የተቀመጠውን የሐራጁ መነሻ ዋጋ አነሰ በማለት የሐራጅ ሽያጩ ተከናውኖ ውጤቱ ባልታወቀበት ሁኔታ የተጀመረው አፈጻጸም ቀሪ ይሁን ማለት ተገቢ ስላለመሆኑ፣

Download Cassation Decision