ማናቸውም ተከራካሪ ወገን በመከላከያ መልሱ ወይም በማናቸውም ሌላ መንገድ የተከሰሰበትን ነገር በሙሉ ወይም በከፊል የሚያምን መሆኑን የገለጸ እንደሆነ ወይም በሚደረግ ምርመራ የእምነት ቃሉን የሰጠ እንደሆነ ፍ/ቤቱ በታመነው ገር ላይ ብቻ ፍርድ መሰጠት ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 83 ፣234/1/ /ሠ/ ፣ 241 እና 242