በአንድ ሰው ላይ ለደረሰ ጉዳት ኃላፊነትን በሚጥሉ የተለያዩ የህግ ድንጋጌዎች ምክንያት ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች ለጉዳቱ በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ በሚሆኑበት ጊዜ ኃላፊ ከሆኑት ሰዎች አንዱ ብቻ ጥፋት የሰራ እንደሆነ በመጨረሻ የተወሰነውን ዕዳ እርሱ እራሱ ብቻ የመቻል ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2157