117735 civil procedure/ execution of judgment

የጋራ ወራሾች ሀብት በሆነ ንብረት ላይ ከእንዳንዱ የጋራ ባለሀብቶች ላይ ገንዘብ የመጠየቅ መብት ያላቸው ሰዎች የባለድርሻውን ድርሻ ለመያዝ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ በውርስ ሀብት እና የጋራ ወራሾች ያልተከፋፈሉ የውርስ ንብረት መካከል ስላለው ልዩነት የፍ/ሕ/ቁ. 943፣1052፣1053፣1060 እና 1260

Download Cassation Decision