የተሰጠ ወራሽነት ማረጋገጫ የተሰረዘ ከሆነ ፤በይግባኝ ካልተሻረ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተሰጠ የውርስ ባለቤትነት ውሳኔ የሰረዝልኝ ጥያቄን ክርክር ስምቶ መወሰን ያለበት እንጂ በቀድሞ ያልተነሳ የይርጋ ተቃውሞ በመቀበል ጥያቄው ውድቅ ሊደረግ የማይገባ ሰለመሆኑ ፤