የገጠር መሬት የይዞታ ባለመብት የሆነ በሙሉ ፍቃድ የሰጦታ ውል አድርጎ እንዲሁም ውሉ በሚመለከተው አካል ከተመዘገበ በኃላ ፤በውሉ ላይ ያልተመዘገበ ቅድመ ሁኔታ በመዘርዘር ውሉ ፈራሽ እንዲሆን በማለት የሚቀርብ ጥያቄ ውልንም ህግንም የሚቃረን መሆኑ የአ/ብ/ክ/መ አዋጅ 133/98 አንቀፅ 15 እና 17 ፤ የአ/ብ/ክ/መ ደንብ ቁጥር 51/99 እና የፍ/ሕ/ቁ 2436 ፣2437 ፣2438 ፣2439