የዝውውር ውሳኔን ተከትሎ ሰራተኛው ለአምስት የሰራ ቀናት የሰራ ቦታ ላይ አልተገኘም በማለት የማሰናበት እርምጃ ተገቢነት ለማጣራት ፤ ከነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም ሰራተኛው የሰራ ቦታ ላይ መገኘት ከሚችልበት ሁኔታ አንፃር እንዲሁም ከቀረበው ማስረጃ አንፃር በመመዘን የሚወሰን ስለመሆኑ ፤
← Back to Search
125004 labor law dispute/ transfer/ absence from work
- Details
- Hits: 3447