አሰሪ ሰራተኞችን ከማሰናበቱ በፊት በትክክል አጣርቶ እርምጃ መውሰድ ሲገባው ፤ክርክር ከተጀመረ በኃላ ከስንብት ደብዳቤ ሌላ ደብዳቤ መፃፉ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጁን ዓላማ እና መንፈስ የማያሟላ ሰለመሆኑ ፤ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 (1) (3) አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 27 (1) (ሸ) ( ቀ)