126411 family law/ irregular union/ evidence

ጋ ብቻ ሳይፈጸም እንደባልና ሚስት አብሮ የመኖር ግንኙነትን ለማስረዳት የቀረበ ማስረጃ ግንኙነቱን የማሳየት ብቃት ያለው መሆኑ ከተረጋገጠ የግንኙነቱን ያለመኖር በማንሳት የሚከራከረው ሌላኛው ወገን በህግ ጥበቃ ሊደረግለት የሚገባ ግንኙነት ስላለመኖሩና ንብረቶችም የግል ስለመሆናቸው የማስረዳት ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 75/1995 117/4/ እና 114 እና 97 አንቀጽ 109፣110፣113 እና 117

Download Cassation Decision