126529 administrative law/ valuation

አ ንድ ቀድሞ በነበረ መመሪያ ዋጋ የወጣለትን ንብረት የተረከበ ወገን የንብረቱን መጥፋት ተከትሎ ክስ ሲመሰረት የንብረቱ ዋጋ በሌላ አዲስ መመርያ የተሻሻለበት ሁኔታ መኖሩ ከተረጋገጠ ንብረቱ የጠፋበት ወገን ተጠያቂ የሚሆነው አዲስ በወጣው መመርያ መሠረት በወጣው የዋጋ ተመን አግባብ ስለመሆኑ፣

Download Cassation Decision