126667 labor law dispute/ probation/ termination of contract of employment

የ ሙከራ ጊዜ ቅጥር ሲፈጸም ሰራተኛው በግልጽ እንዲያውቀው ሳይደረግና ስምምነት ሲደረግም በጽሁፍ ተደርጎ በሁለት ምስክሮች ባልተረጋገጠበት አሰሪው ሠራተኛው ለተቀጠረበት የሥራ መደብ ተስማሚ ሆኖ አልተገኘም በሚል የቅጥር ውሉን ያለምንም ማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ በህጉ መብት ያልተሰጠው ስለመሆኑ፣ የአ/ቁ. 377/96 አንቀጽ 1/1/ /2/ እና /3/

Download Cassation Decision