127313 criminal law/ criminal procedure/ non appearance of accused

የ ተከሰሰ ሰው የዓቃቤ ህግ ማስረጃ ሲሰማ በመገኘት የዓቃቤ ህግና ምስክሮች የመጠየቅና የመመርመር መብቱን በአግባቡ ከተጠቀመና መከላከያ ማስረጃ በማቅረብ እንዲከላከል ተፈቅዶለት ቀጠሮውን አክብሮ ያልቀረበ በሆነበት አግባብ ፍ/ቤቶች ጉዳዩ በሌለበት የሚታይ አይደለም በማለት የሚሰጡት ውሳኔ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ፡- የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 161 እና 164 እና የህ/መ አንቀጽ 20/4/

Download Cassation Decision