127352 commercial law/ share company/ winding up/ directors of board

የ አክሲዮን ማህበር ህልውና ከተቀጣሪዎች እና በአጠቃላይ ከሚኖሩ ተያያዥ እንቀውስቃሴዎች ጋር ጭምር በአንድም ሆነ በሌላ አግባብ ግንኙነት የሚኖረው በመሆኑ የማህበር መፍረስ አለመፍረስ አከራካሪ ሆኖ በቀረበ ጊዜ ማህበሩ እንዲፈርስ ሊወሰን የሚገባው ተከሰተ የተባለው ችግር ማህበሩን እንዲፈርስ በመወሰን ካልሆነ በሰተቀር በሌላ የህግ አግባብ መፍታት ወይም ማስወገድ እንደማይቻል ሲረጋገጥ ስለመሆኑ፣ የማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድም .ሆነ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ አንድ ማህብር ከተቋቋመ ጀምሮ ተደርጎ አያውቅም በሚል ምክንያት ብቻ አንድ ማህበር እንዲፈርስ ሊወሰን የማይገባ ስለመሆኑና በንግድ ህጉ መሠረት እንደበቂ ምክንያት ሊወሰድ የማይችል ስለመሆኑ፣ የንግድ ህግ 217 እና 218፣ 495/1/ እና /3/

Download Cassation Decision