አ ንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው በመግደል ሙከራ ወንጀል ጥፋተኛ ሊደረግ የሚገባው የወንጀሉ አፈፃፀም ጠቅላላ ሁኔታ እና በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት አንፃር እውነትም ወንጀሉን ለመፈፀም ሀሳብ የነበረው እና የተፈለገው ውጤት ያልተገኘው ሀሳቡን ለማሳካት የማያስችል ሁኔታ በመፈጠሩ ምክንያት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ 555 (1) እና 540፣ 27(1)