131900 Tax law/ income tax/ loss carry forward

አ ንድ ኩባንያ በደረሰበት ችግር ምክንያት ከገበያ እንዳይወጣ እና ተወዳዳሪ መሆን እንዲችል ተሰጥቶት የነበረው የኪሣራ ማሸጋገር መብት፤ በቀጥታ ወይም ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ የተለወጠ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ኩባንያው አስቀድሞ ከነበረበት ኪሣራ ወጥቶ በተጨባጭ ያደገ መሆኑ የሚገመት ከሆነ በዚያው የግብር ዘመንም ሆነ ቀደም ባሉት የግብር ዓመታት የደረሰበትን ኪሣራ በሚመለከት አስቀድሞ ተሰጥቶት የነበረው ኪሣራ የማካካስ መብት የሚቋረጥ ስለመሆኑ፡-አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 28(1)(2)

Download Cassation Decision