በ ቀድሞ ክርክር ጊዜ በግልጽ ዳኝነት ተጠይቆበት በዝምታ የታለፈ ጉዳይ በሌላ ጊዜ የክስ እና የክርክር ምክንያት ሊሆን አይችልም ማለት እንጂ ፍ/ቤቶች በተከራካሪ ወገኖች በግልጽ ዳኝነት የተጠየቀበትን ጉዳይ በዝምታ ማለፍ የማይችሉ ስለመሆኑ የፍ/ስ/ስ/ሕ ቁጥር 5 (3) ፤182 (1)
← Back to Law Ethiopia Search
131950 civil procedure/ res judicata/ judgment
- Details
- Hits: 2597