132280 labor law dispute/ pension/ severance pay

አ ንድ ሠራተኛ መደበኛ የጡረታ ዕድሜው ደርሶ የመብቱ ተጠቃሚ መሆኑ በተረጋገጠበት አግባብ ለጡረታ መብት ላልተያዘለት ጊዜ የሥራ ስንብት ካሳ ሊከፈለኝ ይገባል በማለት የሚያቀርበው ጥያቄ የህግ መሰረት የሌለው ስለመሆኑ፡- የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 39፤ 43 (4)ፈ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀጽ 2/2/ሰ/ እና /ሸ/፤

Download Cassation Decision